እንኳን በደህና መጡ - በጋል ስፖርት ውርርድ የመጀመሪያ እርምጃዎችዎ
በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ማረጋገጫ ላይ ችግር እያጋጠመዎት ከሆነ፣ የሚከተለውን ይሞክሩ፦
- አንዳንድ ጊዜ አጭር የጽሁፍ መልዕክት በሚላኩበት ጊዜ መዘግየቶች ሊያጋጥሙ ይችላሉ፣ ስለዚህ ሊያደርጉት የሚገባው ትክክለኛው ነገር እንደገና ከመሞከርዎ ጥቂት ደቂቃዎችን መጠበቅ ነው።
- የተንቀሳቃሽ ስልክ የዳታ ግንኙነት እንዳበሩ እና የአውታረ መረብ ግንኙነቱ ጠንካራ መሆኑን ያረጋግጡ።
- ወደ ቁጥርዎ የሚላኩ መልእክቶች እየታገዱ እንዳልሆኑ ለማረጋገጥ የሞባይል አገልግሎት አቅራቢዎን ያግኙ።
እባክዎን የራስዎን እና የአያት ስምዎን ከዚህ በታች ያስገቡ።
- “ተቀላቀል” የሚለውን ሲጫኑ፣ የምዝገባ ቅጽ ወዳለበት ገጽ ይወስድዎታል።
- የመጀመሪያው እርምጃ የስልክ ቁጥርዎን ማስገባት ነው።
- የይለፍ ቃሉን ይሙሉ፣ ይህም ባለ 8 ቁምፊ የቁጥሮች እና ፊደሎች ጥምር መሆን አለበት።
- እባክዎን የራስዎን እና የአያት ስምዎን ከዚህ በታች ያስገቡ።
- የማስተዋወቂያ ኮድ ሳጥኑን ይተውት እና ውሎችን እና ሁኔታዎችን ይቀበሉ።
- በመጨረሻም፣ የመግቢያ ቁልፍን ጠቅ ያድርጉ።
- የማረጋገጫ ኮድ የያዘ አጭር የጽሁፍ መልዕክት ይላክልዎታል፤ መለያዎን ለማረጋገጥ ያንን ኮድ በድረገፁ ውስጥ ማስገባት ያስፈልግዎታል።
- መለያዎ አሁን ተረጋግጧል! ገንዘብ ተቀማጭ ማድረግ፣ መወራረድ እና መጫወት ይችላሉ!
መለያዎን ለመክፈት፣ ይህን ይጫኑ እና ወደ ምዝገባ ቅጹ ይወሰዳሉ።
በሾፕ ካሽ (Shop Cash) ገንዘብ ተቀማጭ ያድርጉ
እነዚህን ቅደም ተከተሎች ለመከተል እና ገንዘብዎን ተቀማጭ ለማድረግ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙት ዊነር (Winner) ሱቆች ይሂዱ፦
- እባክዎ የደንበኛ መታወቂያዎን ያቅርቡ (ከላይ “የእኔ መለያ” የሚለውን ሲጫኑ ይገኛል)።
- የሱቅ ኃላፊው የማስተላለፊያ ኮድ የያዘ ደረሰኝ ይሰጥዎታል።
- ይህ ኮድ በሾፕ ካሽ ምናሌ የገንዘብ ተቀማጭ ማድረጊያ ገጽ ላይ መግባት አለበት።
ገንዘቡ ከመሙያ ገደብ በታች ከሆነ ወዲያውኑ ወደ ጨዋታ መለያዎ ገቢ ይደረጋል፣ ይህ ካልሆነ ግን ግብይቱ ውድቅ ይሆናል።
የሱቆቻችንን ሙሉ ዝርዝር ለማየት ይህን ይጫኑ።
በዊነር ላይ አካውንት ይክፈቱ እና በመጀመሪያው ተቀማጭ ገንዘብዎ ላይ እስከ 10,000 ብር የሚደርስ የ100% የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ ያግኙ። በገበያዎ ላይ ካሉት በጣም ምርጡ ስምምነት ነው።
በቀጥታ ወደ የግል ጨዋታ መለያዎ የሚታከሉ ድንቅ የጥሬ ገንዘብ ሽልማቶችን ለማሸነፍ የሚያስችል ታላቅ እድል የያዘ ሊጠቀሙት የሚችሉት ጉርሻ። ለመመዝገብ፣ ጥቂት እርምጃዎችን ማጠናቀቅ እና የወጣትነት እድሜዎን የሚያረጋግጥ ሰነድ መላክ ብቻ ነው የሚያስፈልጎት እና በዌልካም (welcome) ውስጥ ወዲያውኑ ጀብዱዎን መጀመር ይችላሉ።
ጉርሻውን ማግኘት በጥቂት ቀላል እርምጃዎች ሊከናወን ይችላል፣ እነርሱም የሚከተሉት ናቸው፦
እርምጃ 1፦ መለያ ለማግኘት ይመዝገቡ።
ለድረገጹ ላይ ይመዝገቡ (winner.et)—የመመዝገቢያ ገጹን ያግኙ
እርምጃ 2፦ ገንዘብዎን ተቀማጭ ያድርጉ
እርስዎ አሁን ሊጠቀሟቸው የሚችሏቸውን ማንኛውም የኦንላይን ገንዘብ ተቀማጭ ማድረጊያ መንገዶች መጠቀም ይችላሉ።
እርምጃ 3፦ ውርርድ ይጀምሩ
ጉርሻውን ለማግኘት ይወራረዱ!
ውሎች እና ሁኔታዎች
- 1. እስከ 31/12/2022 ድረስ የሚሰራ
- የጉርሻ ስም፦ 1ኛ የተቀማጭ ገንዘብ ጉርሻ
- የጉርሻ መጠን፡- የመጀመሪያውን ተቀማጭ ገንዘብ 100% እስከ 10,000 የኢትዮጲያ ብር ድረስ
- ጉርሻውን ለማግኘት ያሉ ሁኔታዎች፡-
- 4 የመወራረጃ መስፈርቶች፤
- ቢያንስ 4 ምርጫዎች
- በእያንዳንዱ ምርጫ ዝቅተኛው ኦድ 4 ነው።
- ዝቅተኛ ጠቅላላ ኦዶች፦ 1
- ዝቅተኛው የተቀማጭ መጠን 10 የኢትዮጲያ ብር ነው።
- የመወራረጃ መስፈርቱ ከተቀማጭ ገንዘቡ መጠን ጋር እኩል ነው እና እያንዳንዱ ውርርድ እስከ የመወራረጃ መስፈርቱ (ተቀማጭ) መጠን ድረስ ለመወራረጃ መስፈርቱ አስተዋፅኦ ማድረግ ይችላል።
- ለምሳሌ፣ 5,000 የኢትዮጵያ ብር ቢያስገቡ እና የውርርድ ድርሻዎ 7,000 የኢትዮጵያ ብር ከሆነ…ለመወራረጃ መስፈርቱ የሚያዋጣው መጠን 5,000 የኢትዮጵያ ብር ነው።
- የመወራረጃ መስፈርቱን ለማሳካት ውርርዶቹ በተለያዩ ግጥሚያዎች ላይ መሆን አለባቸው። በተመሳሳይ ጨዋታ ላይ ከተወራረዱ፣ በጉርሻው የመወራረጃ መስፈርቶች ውስጥ አይቆጠርም።
- ሽልማት፦ 4ቱ መወራረጃዎችን ከጨረሱ በኋላ እስከ 10,000 ETB የኢትዮጲያ ብር ድረስ በተቀማጭ ገንዘብዎ ላይ 100% ያግኙ።
እንዴት መውሰድ ይቻላል? አያስፈልግም – መመዝገብዎን ከጨረሱ በኋላ እና የመገለጫ ዝርዝሮችን ከሞሉ በኋላ በራስ-ሰር በመለያዎ ውስጥ ይገባል።
በ Winner.et ላይ በኦንላይን መወራረድ በጣም ቀላል ነው። በቀላሉ እነዚህን አራት እርምጃዎች ይውሰዱ!
- ውርርድ ያድርጉ።
- ወደ ውርርድ ትኬት ለመሄድ በግርጌ ምናሌ ውስጥ ያለውን ምልክት ይጫኑ።
- መደብዎን ያስቀምጡ።
- ውርርድዎን ያረጋግጡ።
የውርርድ ትኬቱ እርስዎ ስለመደቡት ውርርድ መረጃ ይዟል። ከዚህ በታች የውርርድ ትኬቶችን ለመፈተሽ የደረጃ በደረጃ መመሪያ አለ።
- ወደ Winner.et ይሂዱ
- ወደ መለያዎ ይግቡ
- በግርጌ ምናሌ ላይ የእኔ ውርርዶች የሚለውን ይጫኑ እና ሁሉም ውርርዶችዎ ይታያሉ
- እይታዎን በቀናት መሰረት ማጣራት እንደሚችሉ አይርሱ።
- የውርርድ ትኬቱ ነባሪ እይታ የዛሬ ውርርዶች፣ ያለፉት 3 ቀናት ውርርዶች፣ ከአንድ ወር በፊት የነበሩ ውርርዶች፣ ወዘተ. ነው
ገንዘብ እንዴት ወጪ ማድረግ ይቻላል?
በሱቅ ውስጥ ገንዘብ ወጪ ገንዘብ ማድረግ
በዊነር አማካኘነት በማንኛቸውም ሱቆቻችን ጥሬ ገንዘብዎን ማውጣት እና ማስመለስ ይችላሉ። ከሱቅ ገንዘብ ማውጣት በጣም ቀላል ነገር ነው፦- ወደ Winner.et መለያዎ ይግቡ።
- አውጣ የሚለውን አዝራር ይጫኑ
- የሾፕ ካሽ አማራጭን ይምረጡ
- ማውጣት የፈለጉትን የገንዘብ መጠን እና የመለያ ይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
- የእርስዎ የገንዘብ ማውጫ ኮድ በጽሁፍ መልዕክት በኩል ወደ ስልክዎ ይላካል።
- ገንዘብ ወጪ ማድረጊያ ኮድ ፊትለፊት ይመጣሎታል።
- ቅርብ ወደ ሚገኝ ሱቅ በመሄድ ለገንዘብ ተቀባይዋ/ ማናጀሯ መታወቂያዎን ፥ መጠኑን እና ገንዘብ ወጪ ማድረጊያ ኮዱን ይስጡ።>
- መተግበሪያውን ለአንድሮይድ እዚህ ጋር ጠቅ በማድረግ ወይም ከሞባይል መሳሪያዎ የQR ኮድን ከታች በመቃኘት በቀላሉ ማውረድ ይችላሉ።
- መተግበሪያውን ለማውረድ እና ለመጫን የሚከተሉትን እርምጃዎች ብቻ መከተል ያስፈልግዎታል፦
- ፋይሉን ያውርዱ
- ጫን የሚለውን ይጫኑ
- አንዴ እንደገና ጫን የሚለውን ይጫኑ
- ከተጠየቁ ወደ ሞባይል ቅንብሮችዎ ይሂዱ እና የማይታወቁ መተግበሪያዎችን እንዲጭን ይፍቀዱ።
- በውርርድ ዘና ይበሉ!