ምዝገባ

በድረ-ገፃችን ላይ የመመዝገቢያ ቅጹን ካስገቡ በኋላ የማግበሪያ ኮድ ወደ ሞባይልዎ ይላካል። የማግበሪያ ኮዱን ለማግኘት በስልክዎ የተላከውን የአጭር የጽሁፍ መልዕክት ያረጋግጡ። መልዕክቱ ካልደረስዎት፣ እባክዎ ወደ መለያዎ ይግቡና ኮዱን ወደ ሞባይል ስልክዎ እንደገና ለመላክ አማራጭ የሚያገኙበት ከላይ ወዳለው የእኔ መለያ ወደሚለው ይሂዱ።

የይለፍ ቃልዎን በማንኛውም ጊዜ መቀየር ይችላሉ።

የይለፍ ቃልዎን ለመቀየር፡-

  • ወደ  winner.et  መነሻ ገጽ ይሂዱ እና ግባ የሚለውን ይጫኑ።
  • የተመዘገበ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ።
  • የይለፍ ቃሌን ረሳሁ የሚለውን ክፍል ይምረጡ እና ላክ የሚለውን ይጫኑ
  • አዲስ የይለፍ ቃል ለማዘጋጀት የሚጠቀሙበት ባለ 5 አሃዝ የአንድ ጊዜ ኮድ እንልክልዎታለን።

የተሳካ ገንዘብ ተቀማጭ ካደረጉ እና በመለያዎ ላይ ካልታየ እባክዎ ያነጋግሩን። ከሞባይል ገንዘብ ኦፕሬተርዎ የተላከልዎትን የማረጋገጫ መልዕክት ከግብይት መታወቂያው ወይም ከዊነር ሱቅ ደረሰኝ ጋር ስክሪንሾት ይላኩልን። [email protected]

የመለያ መታወቂያዎን ለማግኘት፡-

  • የመለያዎን አዝራር ይጫኑ

  • እና በመገለጫ ገጽዎ ከላይ ላይ ልዩ የተጠቃሚ መታወቂያዎን ያገኛሉ

የይለፍ ቃልዎን ከረሱ እና ወደ winner.et መለያዎ መግባት ካልቻሉ፣ የሚከተሉትን እርምጃዎች መከተል ይችላሉ፦

  • ግባ የሚለው አዝራርን ይጫኑ እና የይለፍ ቃልዎን ረሱ? የሚለውን ይጫኑ
  • የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ እና ላክ የሚለውን ይጫኑ።
  • ከዚህ ቁጥር ጋር የተዛመደ መለያ ካለ፣ የይለፍ ቃልዎን እንዴት ማደስ እንዳለብዎት መመሪያዎች የያዘ ባለ 5 አሃዝ ኮድ  ያገኛሉ።.
  • ወደ ሞባይልዎ የተላከውን ባለ 5 አሃዝ ኮድ ያስገቡ እና የይለፍ ቃልዎን ያድሱ።